የብራዚል ምርጫና የሁለቱ ወይዛዝርት ፉክክር DW Amharic October 1, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኣንድ ዘመን ሁለቱም የአንድ ፓርቲ አባላትና ጓዶች ነበሩ፣ ፕሬዚዳንት ዲልማ ሩሴፍና ማሪና ሲልቫ! ከ 4 ቀናት በኋላ በሚካሄደው አቀፍ- አቀፍ ምርጫ ፣ የሆነው ሆኖ የመሪነቱን እርፍ ለመጨበጥ ሁለቱ ወይዛዝርት ብርቱ ፉክክር በማድረግ ላይ ናቸው።