ኤቦላ እና የአውሮጳ ኅብረት ርዳታ DW Amharic September 30, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በምዕራብ አፍሪቃ እየተስፋፋ የመጣውን አደገኛዉን የኤቦላ ወረርሽኝ ስርጭት ለመቆጣጠር በዓለም አቀፍ ደረጃ ጥረቱ እንደቀጠለ ነው። ጀርመን በኤቦላ ተዋኅሲ ለተጠቁ የምዕራብ አፍሪቃ ሀገራት አስር ሚሊዮን ዩሮ ርዳታ እንደምትሰጥ አስታውቃለች።