ጀርመን እና በስደተኞች ላይ ተፈፀመ የተባለው በደል DW Amharic September 30, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በጀርመን የኖርድራይን ቬስትፋልያ ፌዴራዊ ግዛት የሚገኙ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ጠባቂዎች በስደተኞች ላይ ፈፀሙት የተባለው በደል በሀገሪቱ ብርቱ ወቀሳ እና ቁጣ አፈራርቋል። ድርጊቱን ያወገዘው የጀርመን መንግሥት ባስቸኳይ እንዲጣራ