የሞ ኢብራሒም ተቋም ጋዜጣዊ መግለጫ DW Amharic September 29, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የሞ ኢብራሒም ተቋም በየዓመቱ ፤ በመልካም አስተዳደር፣ በሰብዓዊ መብት ጥበቃ፤ በልማት ፣ በትምህርት እና በሌሎች ዘርፍ የአፍሪቃ ሀገራት የት እንደሚገኙ የሚገመግምበትን ሰንጠረዥ ዛሬ ይፋ አድርጓል።