የዓለም መሪዎች ጉባኤና የጦርነት ዘመቻ DW Amharic September 29, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ዘንድሮ የተስፋ አድማሥ ጨልሟል።ለመግለፅ በሚከብድ እርምጃ የዋሐን በመገደላቸዉ ልባችን ደምቷል።የቀዝቃዛዉ ጦርነት የጣረ ሞት ድባብ ተምልሶ በዚሕ ዘመንም እያደነን ነዉ።የአረብ አብዮት በሁከት ሲደመደም አየን።ዓለም ከሁለተኛዉ የዓለም ጦርነት ወዲሕ አይታዉ በታዉቀዉ ሥደተኛ፤ተፈናቃይና ጥገኝነት ጠያቂ ሕዝብ ተጥለቅላቀች---