የአረንጓዴ ኢኮኖሚ እና የአካባቢ አየር ለውጥ ጉባኤ DW Amharic September 29, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በአዲስ አበባ የአፍሪቃ አዳራሽ ዛሬ በአረንጓዴ ኤኮኖሚ እና በአካባቢ አየር ለውጥ ላይ ያተኮረ ጉባኤ ሲካሄድ ውሏል። የጉባዔው ተሳታፊዎች እንዳመለከቱት፣ ተፈጥሮን በሚጠብቅ እና የአካባቢ አየርን በማይበክል ሁኔታ ምርታማነትን በዘላቂነት