በሆንግ ኮንግ የቀጠለው ተቃውሞ DW Amharic September 29, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የቻይና ልዩ አስተዳደር ግዛት፥ ሆንግ ኮንግ ተማሪዎች መብታቸው እንዲከበር እና ነፃ ምርጫ እንዲካሄድ በመጠየቅ የጀመሩት የተቃውሞ ሰልፍ እጅግ በመጠናከሩ ድርጊቱ የሆንግ ኮንግን አስተዳደርን ብቻ ሳይሆን የፔኪንግ መንግሥትንም አስደንግጧል።