ጀርመን ኤቦላን አስመልክቶ ያደረገችው ጥሪ DW Amharic September 23, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የጀርመን መከላከያ ሚኒስትር ኦዙላ ፎንዴር ላይን፤ የኤቦላ ተዋኅሲ ስርጭትን ለመግታት በሚደረገዉ ጥረት ለመካፈል በፈቃደኝነት ወደ ምዕራብ አፍሪቃ ለሚሄዱ ወታደሮችን እና ሲቪል ሰራተኞች ትናንት ጥሪ አደረጉ።