የሕጻናት ሞትና ለመቀነስ የሚደረገዉ ጥረት DW Amharic September 23, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በተወለዱ 28 ቀናት ጨቅላዎች ለሞት የሚዳረጉበት ምክንያት ከነፍሰጡር እናት ጤንነትና አመጋገብ ጋር በቀጥታ የተገናኘ ነው። የእርግዝና ክትትልና በወሊድ ወቅትና ከወሊድ በኋላ እንክብካቤ በማድረግ በተወለዱ እስከ 28 ቀናት ውስጥ የሚሞቱ ህጻናትን ቁጥር መቀነስ ይቻላል።