ኢትዮጵያ፣ የ 2007 ምኞትና ተስፋ DW Amharic September 21, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ባለፈው ሳምንት እሑድ በክፍል አንድ ውይይታችን ፣ የገባውን አዲሱን ዘመን 2007 ዓ ም ን መንስዔ በማድረግ፤ በኢትዮጵያ ፣ ከገሐዳዊው ይዞታ ጋር ምኞትና ተስፋ እንዴትና ምን ቢደረግ እውን ሊሆኑ እንደሚችሉ 3 ቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን ፣ ከአዲስ ዓመት