ከሶርያ ሸሽተው ቱርክ የገቡት ኩርዶች ቁጥር ከፍ አለ DW Amharic September 20, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በጄኔቭ የሚገኘዉ የተ.መ የስደተኞች ርዳታ ሰጭ ጉዳይ መሥርያ ቤት እንዳስታወቀዉ፤ በ24 ሰዓታት ዉስጥ ብቻ ወደ 70 ሺ የሚጠጉ ሰዎች ጥገኝነት በመፈለግ ቦታዉ ላይ ደርሰዋል።