የስኮትላንድ ሕዝበ ዉሳኔ እና እንደምታዉ DW Amharic September 19, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የታላቅዋ ብሪታንያ አካል ስኮትላንድ ለመገንጠል፤ ወይም በሕብረቱ ታቅፎ ለመቀጠል፤ በቀረበዉ ጥያቄ መሰረት ትናንት ሕዝበ ዉሳኔ ከተካሄደ በኋላ፤ ስኮትላንድ እንዳትገነጠል የሚፈልገዉ ወገን ማሸነፉ ታዉቋል። በድምፅ ቆጠራዉ መሰረት የስኮትላንድን በብሪታንያ ሕብረት መቆየትን የሚሹት 55,3 በመቶ አብላጫ ድምፅን ሲያገኙ፤