ወጣት የምልክት ቋንቋ አስተርጓሚና አስተማሪዎች DW Amharic September 19, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት የምልክት ቋንቋ ላይ ያተኩራል። ይህንን በተመለከተ ያነጋገርናቸው ሶስት የአካል ጉዳተኛ ያልሆኑ ነገር ግን የምዕልክት ቋንቋን ኢትዮጵያ ውስጥ ተምረው በዚህ ሙያ የተሰማሩ ወጣቶችን ነው።