የታሪክ አሻራ ለወደፊት ትዉስታ DW Amharic September 18, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በዓለማችን «ግሎባላይዜሽን» ወይም አፅናፋዊዉን ትስስርን ተከትሎ በተለይ በአፍሪቃ ሀገራት ከተሞች የሚደረገዉ ፈጣን የግንባታ ሥራ ታሪካዊ ቅርሶችን እያወደመ መሆኑ አሳሰቢነቱን እያጎላ መጥቶአል።