«አይ ኤስ»፣ዩኤስ አሜሪካ እና የዐረብ ባህረ ሰላጤ ሃገራት የጥሪ ምላሽ DW Amharic September 18, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ራሱን «እስላማዊ መንግሥት » በማለት የሚጠራው በኢራቅና ከፊል ሶሪያ የሚንቀሳቀሰው አክራሪ ታጣቂ ንቅናቄ ፣ ከዚህ ቀደም የ ሁለት አሜሪካውያን ጋዜጠኞችንና አንድ የብሪታንያ ተወላጅ አንገት ከቀላ ወዲህ፤