ቫቲካን እና የአዛውንቱ ኢትዮጵያዊ አርበኛ ጥያቄ DW Amharic September 17, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሁለተኛው የዓለም ጦርነት የተጀመረበት 75 ኛ ዓመት ከጥቂት ጊዚያት በፊት መታሰቡ የሚታወስ ነው። ይሁንና፣ ኢትዮጵያውያን የታሪክ ምሁራን ፣ ሁለተኛው የዓለም ጦርነት የተጀመረው ፋሺስት ኢጣልያ የዓለም መንግሥታት