የቐጠር አሚር የጀርመን ጉብኝት DW Amharic September 17, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የጀርመን ርእሰ ብሔር ዮአኪም ጋውክ ፣ ከቐጠር አሚር ሼክ ታሚም ቢን ሃማድ ኧል ታኒ ጋር ፣ ባደረጉት የ 20 ደቂቃ ውይይት ራሱን እስላማዊ መንግሥት እያለ ለሚጠራው አሸባሪ ሚሊሺያ ጦር፣ ያቺው ሀገር እርዳታ ትሰጣለች ስለመባሉ ቢያነሱም ፤አ ሚሩ ማስተባበላቸው ተነገረ።