የስዊድን የምክር-ቤት ምርጫ DW Amharic September 15, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በስዊድን ትናንት እሁድ በተካሄደዉ የምክር ቤት ምርጫ አዲስ የአስተዳደር ለወጥ የሚደረግበት ዉጤት ተመዘገበ። የስካንዲኒቪያዋን ሀገር ስዊድንን የሚያስተዳድር የነበረዉ የወግ አጥባቂዉ እና የለዘብተኛዉ ጥምር መንግሥት ጠቅላይ ሚኒስትር ፍሪድሪክ ራይንፌልድ ከስምንት ዓመት ሥልጣን በኋላ በምርጫዉ ተሸንፈዋል።