የክፍላተ ዓለም የአትሌቲክስ ውድድር DW Amharic September 15, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የአውሮጳ ሀገራት የአንደኛ ምድብ የእግር ኳስ ከለቦች ግጥሚያ፣ በሞሮኮ ማራኬሽ 2,9 ሚልዮን ዩኤስ ዶላር ለሽልማት የቀረበበት የክፍላተ ዓለም የአትሌቲክስ ውድድር፣ የአፍሪቃ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ዓመታዊ ስብሰባ በአዲስ አበባ እና የቅርጫት ኳስ በዛሬው የስፖርት ጥንቅር ተካተዋል።