የደቡብ ሱዳን ድርድር በባሕር ዳር VOA Amharic September 14, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ካለፈው ነኀሴ 22 ጀምሮ ተቋርጦ የቆየው በተለያዩ የደቡብ ሱዳን ወገኖች መካከል ይካሄዳል የተባለ ድርድር ሰኞ - መስከረም 5/2007 ዓ.ም ባሕርዳር ላይ ይጀመራል ተብሎ እየተጠበቀ ነው፡፡