ኢትዮጵያና የ 2007 ምኞትና ተስፋ DW Amharic September 14, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ጊዜ ይከንፋል ፣ ትውልድ ያልፋል ፣ ትውልድ ይተካል። ሁሉም ሰው በዝች ዓለም በጤና፣ በሰላም፣ በተድላና ፍስሐ መኖር ይፈልጋል። ለራሱና ለሀገሩ ለሚገኝበት ማሕበረሰብ ፣ በጎ ነገር ፣ ሰላምና ብልጽግና ይመኛል። ምኞት አይከለከልምና ሰው ብዙ ሊመኝ ይችላል። እርግጥ የሚሣካና የማይሣካ የምኞት ዓይነት ይኖራል።