ኦስካር ፒስተርየስና የተሰጠው ብይን DW Amharic September 12, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኦስካር ፒስተርየስ ጊዜ ጠብቆ ፤ አቅድ አውጥቶ ሰው የገደለ ወንጀለኛ አይደለም ሲሉ ዋና ዳኛ በየኑ ።የካቲት 7 ቀን 2005 ዓ ም ፣ ፈረንጆቹ (Valentine Day) በሚሉት ፣ ወንዶች ለሚያፈቅሯ ቸው የአበባ ሥጦታ በሚያበረክቱበት ዕለት ፣