ፕሬዚዳንት ኦባማና መልእክታቸው DW Amharic September 11, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic መስከረም 1 ቀን ለኢትዮጵያውያን የአዲስ ዓመት መባቻ በመሆኑ ፣ በያመቱ ሲከበር የኖረና፣ የሚኖር ርእሰ ዐውደ ዓመት ነው። ለዩናይትድ ስቴትስ ደግሞ ፤ ከመስከረም 1 ቀን 1994 ዓ ም አንስቶ በያመቱ ፣