እንቁጣጣሽ-የ2007 ልዩ ዝግጅት DW Amharic September 11, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic እንኳን ከዘመን በሰላም አሸጋገራችሁ አሸጋገረን እንኳን ለአዲሱ 2007 ዓመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። ዶቼ ቬለ የአማርኛዉ አገልግሎት ለመላዉ ኢትዮጵያ ህዝብ አዲሱ ዓመት የጤና የሰላም እና የፍቅር ዓመት እንዲሆን ይመኛል።