ትምሕርት ለሁሉም ዓመታዊ ዘገባ DW Amharic September 9, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኢትዮጵያ ትምህርት አገልግሎትን በማስፋፋትና መምህራንን በመቅጠር የተሻለ እድገት ካሳዩ ሃገሮች ተርታ ተመድባለች። እንደ ማኖስ አንቶኒኒስ ከሆነ ከኢትዮጵያ የአንደኛ ደረጃ መምህራን መካከል በቂ የሙያ ስልጠና ያገኙት 20 በመቶው ብቻ ናቸው