የዩክሬይን ውዝግብ ፣ሩስያ እና የአውሮጳ ህብረት DW Amharic September 9, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዩክሬይን መንግሥት እና መፍቀሬ ሩስያ የሚባሉት የምሥራቅ ዩክሬይን ዓማፅያን ባለፈው ዓርብ በሚንስክ ቤላሩስ የደረሱት የተኩስ አቁም ስምምነት ከሞላ ጎደል መፅናቱን ተሰማ። ይሁንና፣ የአውሮጳ ፀጥታ እና ትብብር ድርጅት