የ2006 የኢትዮጵያ ዓበይት ፖለቲካዊ ክንዉኖች DW Amharic September 8, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በመሐሉ ጠቅላይ ሚንስትር ሐይለማርያም ከመስከረም በፊት፤መስከረምና ከዚያ በሕዋላ እሳቸዉም ሹማምንቶቻቸዉም ያሉትን ኢሕአዴግ ሥልጣን የያዘበት ሃያ-ሰወስተኛ ዓመት ሲከበር ደገሙት።ግንቦት ሃያ።ተደጋጋሚዉ ዛቻ፤ እገታ የዚያን ቀን ሰነዓ ላይ ከተፈፀመዉ ያደርሳል ብሎ የጠረጠረ የሩቅ ታዛቢ አልነበረም።ሰኔ አስራ-ስድስት።