ወቅታዊው ዩኤስ አሜሪካ የአየር ጥቃት እና አማፂው ቡድን DW Amharic September 7, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ዩኤስ አሜሪካ ኢራቅ ሃዲታህ የተሰኘ ግድብ አካባቢ ራሱን እስላማዊ መንግሥት «IS» ብሎ በሚጠራዉ ቡድን ላይ የአየር ድብደባ ማካሄድዋን ገለፀች።በሌላ በኩል ሊባኖስ ዉስጥ IS በመባል የሚታወቀዉ አክራሪዉ እስላማዊ ቡድን አፍኖ የወሰደዉን ሊባኖሳዊ ወታደር አንገት መቀላቱን የሚያሳይ ቪዲዮ መሰራጨቱ ተዘገበ።