የቻይና እንቅስቃሴ በአፍሪቃ DW Amharic September 6, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በአፍሪቃ ሀገራት የመሠረት ልማት ፕሮዤ ለማነቃቃት በሚታሰብበት ጊዜ ሁሉም የሚያስበው ስለ ቻይና ነው። ቻይና እአአ በ1960 ኛዎቹ ዓመታት በሶሻሊስታዊው ፕሮዤ አማካኝነት ከዛምቢያ እስከ ታንዛንያ የሚዘልቅ የባቡር ሀዲድ ግንባታን በገንዘቧ መርዳቷ ይታወሳል።