የተመኙት የስራ መስክና ፈተናው DW Amharic September 5, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በልጅነት ወቅት ሳድግ ሀኪም፣ የአይሮፕላን አብራሪ፣ ጠበቃ፣ ሌላም ሌላም እሆናለሁ እያሉ የተለያዩ የሙያ መስኮችን መጥራት የተለመደ ነው። ታድያ የወጣትነት ጊዜ ሲደርስ ለዚህ መሰረት የሆነውን የትምህርት ዘርፍ ለመከታተል ወይም ጨርሶ በሌላ መስክ ለመሰማራት እንወስናለን።