የስምጥ ሸለቆው እሳተ ገሞራዎች አዲስ ጥናት DW Amharic September 3, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኢትዮጵያ ፤ በአፋር ምድርና በዋናው ስምጥ ሸለቆ በዛ ያሉ የከሰሙና በአሁኑም ጊዜ ቢሆን የሚንፈቀፈቁ ፣ እቶን እሳት የሚተፉ ፣ በዛ ያሉ እሳተ ገሞራዎች ያሏት ሀገር ናት። የዓለም ባንክ በቅርቡ ያወጣው እንዲሁ በነባቤ ቃል የተመረኮዘው ዘገባው