በኢትዮጵያ ኤቦላን የመከላከል ጥረትና የሕዝብ አስተያየት DW Amharic September 2, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በያዝነዉ ዓመት የካቲት ወር በምዕራብ አፍሪቃ ጊኒ ከተከሰተ አንስቶ ወደተለያዩ የአካባቢዉ ሃገራት በመዛመት ከአንድ ሺህ አምስት መቶ በላይ ሰዎችን ህይወት መቅጠፉ የሚነገርለትን የኤቦላ ተኀዋሲ ለመከላከል የተለያዩ ሃገራት የየራሳቸዉን ጥረት እያደረጉ ነዉ።