የጀርመን የጦር መሣሪያ ለኩርዶች DW Amharic September 1, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኢራቅ ዉስጥ ለሚገኙ የኩርድ ተወላጆች የጦር መሣሪያ እናቅርብ የሚለዉ ሃሳብ ባለፉት ሳምንታት እዚህ ጀርመን ሲነሳ ሁለት የተለያዩና የሚፃረሩ አስተያየቶች ባለፉት ቀናት ተሰምተዋል። በእነዚህ ነጥቦች ላይም ሰሞኑን ፖለቲከኞቹ ሲከራከሩበት ሰንብተዋል።