ሌሶቶ፤ የመንግሥት ግልበጣ ተካሄደ

የደቡብ አፍሪቃ ግዛት በሆነችዉ ንዑሷ የሌሴቶ ግዛት ንጉሳዊ አስተዳደር ላይ በወታደራዊ መፈንቅለ መንግሥት መፈፀሙ ተዘገበ። መፈንቅለ-መንግሥቱን ተከትሎ የሌሶቶ ጠቅላይ ሚንስትር ለሕይወታቸው በመስጋት ሀገር ለቀዉ መዉጣታቸዉም ተጠቅሷል።