አዲሱ የቱርክ ፓርቲ ሊ/መንበርና ጠ/ሚኒስትር DW Amharic August 29, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አህምት ዳቩቶግሉ ቱርክን የሚያሥተዳድረዉ የፍትሕ እና የልማት ፓርቲ በቱርክኛ አፅሮቱ የ «AKP» ዋና ሊቀመንበር ሆነዉ ተሾሙ። እስከ ዛሬ የቱርክ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነዉ ያገለገሉት አህሜት ዳቩቱግሉ በተጨማሪ፤ የሃገሪቱ ፕሬዚደንት በመሆን በአዲስ የተመረጡትን የሬሴፕ ተይፕ ኤርዶኻንን የጠቅላይ ሚኒስቴርነት ስልጣንንም ተረክበዋል።