የካጋሜ መሪነትና የሩዋንዳ ሥጋት DW Amharic August 28, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የሩዋንዳ ከፍተኛ ባለስልጣናት በያዝነዉ ሳምንት መጀመርያ ለእስር ተዳርገዋል፤ በርካታ ሰዎችም ያሉበት ቦታ አይታወቅም። የደረሱበት እስካሁን ያልታወቁት ዜጎች ከመንግሥት ተቃዋሚ ወገን ብቻ ሳይሆን፤ ከደጋፊዎችም በኩል መሆኑ ተመልክቶአል። በዚህም ምክንያት የፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ የአገዛዛዊ መንግሥት ሃገሪቱን ሥጋት ላይ መጣሉ እየተነገረ ነዉ።