ያልሰከነዉ የእስራኤልና ሃማስ ጦርነት DW Amharic August 26, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በእስራኤልና ሃማስ ታጣቂ ኃይሎች መካከል የተኩስ አቁም ዉል ድርድር ከተቋረጠ ወዲህ ሁለቱ ወገኖች ተመልሰዉ አንዱ ሌላዉ ላይ ጥቃት መሠንዘር ቀጥለዋል። ዘገባዎች እንደሚሉት እስራኤል ዛሬ ባጠናከረችዉ የጦር አዉሮፕላን ድብደባ ጋዛ ዉስጥ ሁለት ትላልቅ ሕንፃዎችን መትታለች።