ኤቦላ፣ የአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ በላይቤርያ DW Amharic August 23, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በምዕራብ አፍሪቃ ኤቦላ ተኀዋሲ አብዝቶ ጉዳት እያደረሰ ካለባቸው ሀገራት ውስጥ ላይቤርያ ናት። ከ15 የላይቤርያ ግዛቶች መካከል በስምንቱ የአስቸኳዩ ጊዜ ታውጆዋል። ስለበሽታው በቂ መረጃ የሌለው እና በሰበቡም ስጋት ያደረበባቸው የሀገሪቱ ነዋሪዎቹ በመንግሥታቸው ላይ እምነት አጥተዋል።