ዩጋንዳና የኤቦላ ተሞክሮዋ DW Amharic August 21, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኤቦላ በሽታ ዩጋንዳ ውስጥ አራት ጊዜ ተከስቶ ነበር። በኤቦላ ተኀዋሲ የተያዘው ሰው ቁጥር ግን በእጅ ጣት የሚቆጠር ነበር። ይህችው የምሥራቅ አፍሪቃ ሀገር ምን ብታደርግ ነበር ያኔ የበሽታውን ስርጭት ባለበት ማስቆም የቻለችው? በምዕራብ አፍሪቃ ለምን ይህን ማድረግ አልተቻለም?