ጀርመንና ኩርዳውያንና የማስታጠቁ ጥያቄ DW Amharic August 21, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኢራቅ ውስጥ አክራሪ እስላማዊ ኃይል የተሰኘውን ፣ (IS) በሚል ምህጻረ ቃል የታወቀውን የሱኒዎች ታጣቂ ኃይል ለመመከት ፤ የሰሜን ኢራቅ ራስ ገዝ መስተዳድር፣ ኩርዲስታን ፣ ምን ዓይነት የጦር መሣሪያ ያስፈልገዋል? ከጀርመን ፌደራል ሪፓብሊክ