ዝግጅት ለአዲሱ የትምሕርት ዘመን DW Amharic August 21, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ክረምቱን በማጠናከሪያ ትምህርት በንባብ ወይም በእረፍት ያሳለፉ ተማሪዎች ለመጪው የትምህርት ዘመን የሚያስፈልጓቸውን እንደ ደብተር ብዕር መፃህፍትና የመሳሰሉትን በብዛት ሲገዙ የሚታዩት በዚህ ወቅት ላይ ነው ።