የተጠርጣሪ እስረኞቹ በዋስ መፈታት DW Amharic August 19, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሐምሌ 11/2006 ዓ.ም. በአንዋር መስጊድ በተፈጠረው ግጭት ተሳትፈዋል ተብለው የተጠረጠሩት የሰማያዊ ፓርቲ አባል ወ/ሪት ወይንሸት ሞላና የአዲስ ጉዳይ መጽሔት ፎቶ ጋዜጠኛ አዚዛ መሐመድን በዋስ ተፈተዋል።