የዓለም የሰብዓዊነት ቀን DW Amharic August 19, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በግጭት ጦርነት እንዲሁም በተፈጥሮ አደጋዎች ለችግር የተጋለጡ ወገኖችን ለመርዳት የተሠማሩ ወገኖች ተግባር ማለትም ሰብዓዊነት በዓለም ዓቀፍ ደረጃ የሚታሰብበት ዕለት ነዉ ዛሬ። ለሰብዓዊ ተግባራት ተሠማርተዉ ለተለያዩ አደጋዎች ተጋልጠዉ ህይወታቸዉን የሚያጡ ወገኖች ዛሬ ዛሬ ቁጥራቸዉ እየጨመረ ነዉ።