የአደራ መንግሥት እንዲቋቋም ጥሪ መቅረቡ DW Amharic August 15, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከፖለቲካ ተቃዋሞች ጎራ የኢትዮጵያ አንድነት ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ኢአዴድ፤ ከመጪዉ የ2007ዓ,ም ብሄራዊ ምርጫ በፊት በተቃዋሚዎችና በኢአዴህ መካከል የተዉጣጣ ጊዜያዊ የአደራ መንግሥት እንዲቋቋም ጥሪ አቀረበ።