የተከሰሱት መፅሄቶችና ጋዜጣ እንዲሁም የጋዜጠኞቹ ስደት DW Amharic August 13, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ባለፈው ቅዳሜ በአንባብያን ይጠበቁ የነበሩ ሦስት መፅሄቶችና አንድ ጋዜጣ ሳይታተሙ ቀርተዋል ። ያልታተሙት መፅሄቶችና ጋዜጣ የኢትዮጵያ የፍትህ ሚኒስቴር ባለፈው ሳምንት ክስ እንደመሠረተባቸው ካስታወቀው አምሥት መፅሄቶችና ጋዜጣ መካከል ናቸው ።