ባግዳድ፤ በመቶዎች የሚገመቱ ያዚዲዎች ተገደሉ DW Amharic August 10, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢራቅ የሰብዓዊ መብቶች ሚኒስትር በሰሜን የሀገሪቱ ክፍል 500 የሚሆኑ ያዚዲዎች በእስላማዊ መንግሥት ሚሊሺያዎች መገደላቸዉን አስታወቁ።