ኢትዮ ቴሌኮምና የ4G ቴክኖሎጂ DW Amharic August 8, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በኢትዮጵያ ብቸኛው የቴሌኮም አገልግሎት አቅራቢ የሆነው ኢትዮ ቴሌኮም አራተኛው ትውልድ እየተባለ የሚጠራውን ቴክኖሎጂ በአንድ ወር ውስጥ የሚጀምር መሆኑን አስታውቋል።