የኤቦላ የኤኮኖሚ ተፅእኖ በምዕራብ አፍሪቃ DW Amharic August 7, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በንክኪና ከሰውነት በሚወጣ ፈሳሽ በሚተላለፈው በገዳዩ ኤቦላ ምክንያት ተውሃሲው በተሰራጨባቸው ሃገራት የንግድ ልውውጥ ቀንሷል ።የአገልግሎት ሰጭ የንግድ ተቋማት ገበያም ቀዝቅዟል ።