የ United States የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬሪ ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትርና ከኢጋድ መሪዎች ጋር ተገናኝተው ተነጋገሩ VOA Amharic August 6, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ጆን ኬሪ ትላንት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝንና የኢጋድ ማለት የምስራቅ አፍሪቃ የልማት ትብብር በይነ-መንግስታት መሪዎችን በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሩ መስርያ ቤታቸው ተቀብለው ሲያነጋግሩ ኢትዮጵያን በክልሉ መሪነት ሚናዋ አሞግሰዋል።