የአምነስቲ ወቀሳ እና የናይጄሪያ ምላሽ DW Amharic August 6, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት -አምነስቲ ኢንተርናሽናል የናይጀሪያ ጦር የሰብዓዊ መብት ረገጣ ፈፅሞዋል ሲል ወቀሳ ሰንዝሯል። ይህንን ወቀሳ የናይጄሪያ የመከላከያ ሚኒስቴር ዝም ብሎ አላለፈውም።